Breaking News >> News >> FanaBC


የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡትን ሪፖርት እንደማይቀበለው ገለጸ


Link [2022-04-10 17:54:07]



አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡት ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው፣ ለአንድ ወገን ያደላ እና ተዓማኒነት የሌለው እንዲሁም የተቋማቱን ፖለቲካዊ ወገንተኝነት የሚያሳብቅ ነው ሲል ገለጸ፡፡   ክልሉ ጉዳዩን አስመልክ ባወጣው መግለጫ÷የተቋማቱ ሪፖርት በአፍሪካ ህብረት የህዝቦች መብት ጥበቃ ኮሚሽን ፣ በተባበሩት መንግሥታት ጽህፈት ቤት የሰብአዊ […]

The post የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡትን ሪፖርት እንደማይቀበለው ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:48