Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እየጎለበተ መምጣቱ ተገለጸ


Link [2022-04-10 13:34:13]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እያደገ መምጣቱን በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስይራ ባስኑር ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት፤ በሁለቱ አገራት መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በሁሉም መስክ እያደገ መጥቷል። ///የአገራቱ ግንኙነት በተለይ በኢኮኖሚ ዘርፍ እየጠነከረ መምጣቱን ጠቅሰው ባለፈው ዓመት 70 ሚሊየን ዶላር […]

The post በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እየጎለበተ መምጣቱ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:36