Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራ ነው – ዶክተር እዮብ ተካልኝ


Link [2022-04-10 13:34:13]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገሪቱ በተደረጉ ውይይቶች ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ፥ በቅርቡ በተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች ከኢኮኖሚ ጋር በተያያዘ ከሕዝብ በርካታ ጥያቄዎች መነሳታቸውን አውስተው፥ሕዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎችም በየደረጃው ለመመለስ መንግሥት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ይገኛል ብለዋል፡፡ የኑሮ ውድነት፣ […]

The post መንግስት ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራ ነው – ዶክተር እዮብ ተካልኝ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:57