Breaking News >> News >> FanaBC


ደረጃውን የጠበቀ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ይሰራል – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ


Link [2022-04-09 20:54:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ እና ዘመናዊ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማሳካት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር እንደሚሰራ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ። ብሄራዊ የአየር ትራንስፖርት አመቻች ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባ አካሂዷል። በዚሁ ወቅት ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ÷ መንግስት በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት […]

The post ደረጃውን የጠበቀ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ይሰራል – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:20