Breaking News >> News >> FanaBC


ምዕራባውያን ለህዝብ መብትና የተሻለ ህይወት የሚቆሙ ከሆነ ሀገራት ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም እንዲፈቱ ሊያግዙ ይገባል – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር


Link [2022-04-09 16:54:28]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም አገራት በእርግጥ ለሕዝብ መብትና የተሻለ ሕይወት የሚቆሙ ከሆነ ሀገራት ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም እንዲፈቱ ማገዝ ይጠበቅባቸዋል ሲሉ በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ሆርጌ ለፌብሬ ኒኮላስ ተናገሩ፡፡ ሀያላን አገሮች በአንድ ሉዓላዊ አገር ላይ የሚጥሉት ማዕቀብ ህዝብን ለከፋ ችግር እና ስቃይ የሚዳርግ የጭካኔ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በማንኛውም ሉዓላዊ አገር ላይ […]

The post ምዕራባውያን ለህዝብ መብትና የተሻለ ህይወት የሚቆሙ ከሆነ ሀገራት ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም እንዲፈቱ ሊያግዙ ይገባል – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:04