Breaking News >> News >> FanaBC


“የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያግደንም” በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች የውይይት መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው


Link [2022-04-09 11:19:01]



አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያግደንም በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች የውይይት መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የባሕርዳር ከተማ ወጣቶች እና የከተማዋ የሥራ ኃላፊዎች ከከተማዋ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው። የባሕርዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ በሪሁን መንግስቱ በመክፈቻ ንግግራቸው ÷ የብልጽግና ፓርቲ ፈተናዎችን እየተሻገረ እዚህ […]

The post “የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያግደንም” በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች የውይይት መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:32