Breaking News >> News >> FanaBC


ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው “ላሊና” ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል  ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ


Link [2022-04-08 21:35:46]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው “ላሊና” ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሰብሳቢነት የሚመሩት የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር ቤት ስብሳባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ ሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የሚመለከታቸው […]

The post ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው “ላሊና” ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል  ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:45