Breaking News >> News >> FanaBC


ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ


Link [2022-04-08 18:15:03]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በጋዜጣና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ጥሪ እንዲደረግላቸው ትእዛዝ ሰጠ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ በመዝገቡ የተካተቱት 37 ተከሳሾችን አፈላልጎ ማቅረብ እንዳልቻለ ለፍርድ ቤት ገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ተከሳሾቹ ጉዳያቸው […]

The post ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:49