Breaking News >> News >> FanaBC


ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ አገር በቀል የምርምር ውጤቶች ትልቅ ትኩረት መስጠት ይገባል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ


Link [2022-04-08 18:15:03]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ አገር በቀል ለሆኑ የምርምር ውጤቶች ከፍተኛ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ አስታወቁ፡፡ “የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎችን በማሸጋገርና በማስፋፋት ኢንዱስትሪውን እናዘምናለን” በሚል መሪ ቃል በሚኒስቴሩና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት በአዳማ የሚካሄደውን ዓውደ ጥናት ሲከፍቱ እንደተናገሩት ፥ በኮንስትራክሽን […]

The post ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ አገር በቀል የምርምር ውጤቶች ትልቅ ትኩረት መስጠት ይገባል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:25