Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት አላት – ደመቀ መኮንን


Link [2022-04-07 21:15:20]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ በወቅታዊ አገራዊ […]

The post ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት አላት – ደመቀ መኮንን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:00