Breaking News >> News >> FanaBC


ሃይማኖትን የፖለቲካ መሣሪያ ለማድረግ የሚታየው ዝንባሌ ሊታረም ይገባል – የሐይማኖት አባቶች


Link [2022-04-07 17:14:45]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ አካላት የሃይማኖት ተቋማት ከተቋቋሙበት ዓላማ ባፈነገጠ መልኩ ሃይማኖትን የፖለቲካ መሣሪያ ለማድረግ የሚያሳዩት ዝንባሌ ሊታረም እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አስገነዘቡ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሃይማኖት ተቋማት መካከል በሁለንተናዊ መልኩ መቻቻል ማስፈን ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት አካሂዷል፡፡ ተቋማቱን የግጭትና የመከፋፈል መሣሪያ የማድረግ ዝንባሌ ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት […]

The post ሃይማኖትን የፖለቲካ መሣሪያ ለማድረግ የሚታየው ዝንባሌ ሊታረም ይገባል – የሐይማኖት አባቶች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:49