Breaking News >> News >> FanaBC


አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አደነቁ


Link [2022-04-07 10:14:08]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ስላለው ድጋፍ አድናቆታቸውን ገለፁ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተርን ጁሞኬ ጃጉን ዶኩሙን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የዓለም ገንዘብ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ስላለው ድጋፍ አድናቆታቸውን ገልጸው፥ ተቋሙ […]

The post አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አደነቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:29