Breaking News >> News >> FanaBC


በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም


Link [2022-04-06 20:16:02]



የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ የተከሰቱትንና በጥንቃቄ መታየት የሚገባቸውን የፖለቲካ ለውጦች፣ ሰላምና ደህንነት፣ የውስጥ ወሰን ጉዳዮችን ያካተተ መሆኑንም መገንዘብ ያስፈልጋል። የዘር ማጽዳት፣ የጦር ወንጀል እና በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ክስንም […]

The post በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:52