Breaking News >> News >> FanaBC


የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመደገፍ ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ


Link [2022-04-06 16:14:27]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መቆጣጠርና ማስተዳደር በሚቻለበት ሁኔታ ላይ “ዲጂታል ኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ” በሚል የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡   በውይይቱ÷ ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦትን እያስፋፋች ቢሆንም አቅርቦቱ፣ ስርጭቱና ቁጥጥሩ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አለመደገፉ ተመላክቷል፡፡   የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ ÷ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን […]

The post የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመደገፍ ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:01