Breaking News >> News >> FanaBC


በሐረሪ ክልል በተካሄዱ የሕዝብ መድረኮች ላይ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አመራሩ ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ ይገባል-የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ


Link [2022-04-06 16:14:27]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተካሄዱ የሕዝብ ውይይት መድረኮች ላይ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አመራሩ ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ፡፡ በፓርቲው ድህረ-ጉባዔ በየደረጃው በተካሄዱ የሕዝብ ውይይቶች የተነሱ ጥያቄዎችን መነሻ አድርጎ በተዘጋጀው የ100 ቀናት ዕቅድ ዙሪያ ከክልሉ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ህዝቡ በየደረጃው […]

The post በሐረሪ ክልል በተካሄዱ የሕዝብ መድረኮች ላይ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አመራሩ ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ ይገባል-የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:16