Breaking News >> News >> FanaBC


የክልሉ መንግሥት የኢንቨስትመንት መስኩን ለማሳደግ ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ


Link [2022-04-05 13:15:07]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በክልሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን በተመለከተ ከባለሀብቶችና ከአጋር ባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትና የማዕድንና ሌሎች ሀብቶች ባለቤት መኾኑን ገልጸዋል። በክልሉ ለባለሀብቱ የሚሰጠው አገልግሎት ባለሀብቱን የሚያረካ ባለመኾኑ […]

The post የክልሉ መንግሥት የኢንቨስትመንት መስኩን ለማሳደግ ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:40