Breaking News >> News >> FanaBC


ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነታችንን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው -የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት


Link [2022-04-05 13:15:07]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነትና ትብብራችንን በተግባር የምናሳይበት ልዩና ታሪካዊ አጋጣሚ ነው ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከየትኛውም ዓለም ለዒድ በዓል የሚመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ለማስተናገድ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ […]

The post ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነታችንን የምናሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው -የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:49