Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያን በተደራጀ መልኩ ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን በኬንያ የጋምቤላ ማህበረሰብ ተወላጆች ገለጹ


Link [2022-04-05 13:15:07]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በተደራጀ መልኩ ለመደገፍ እና ከኤምባሲው ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን በኬንያ የጋምቤላ ማህበረሰብ ተወላጆች ማህበር አባላት ገለጹ፡፡ በናይሮቢ የኢፌዴሪ ኤምባሲ በኬንያ የጋምቤላ ማህበረሰብ ተወላጆች ማህበር ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን÷ የማህበሩን ሊቀ-መንበር ጨምሮ 18 አባላት በውይይቱ ተሳትፈዋል፡፡ ኤምባሲው ተወካዮችን ለማነጋገር ባደረገላቸው ጥሪ መደሰታቸውን የገለጹት የማህበሩ ተወካዮች÷ ኢትዮጵያን […]

The post ኢትዮጵያን በተደራጀ መልኩ ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን በኬንያ የጋምቤላ ማህበረሰብ ተወላጆች ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:36