Breaking News >> News >> FanaBC


ኅብረቱ አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን አስታወቀ


Link [2022-04-04 21:54:49]



አዲሰ አበባ፣መጋቢት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት አስታወቀ፡፡   የኅብረቱ ዳይሬክተር አቶ መስኡድ ገበየሁ እንደገለፁት÷በተለይም የህግ ፣የሰላምና የሰብአዊ መብቶች እና ሌሎች አንኳር ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣቸዉ ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡   መሰል የሲቪል ማህበራት አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዓላማዎች እውን መሆን […]

The post ኅብረቱ አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:55