Breaking News >> News >> FanaBC


በዳካርና በርሊን በተካሄዱ የውሃና ኢነርጂ ጉባኤዎች የኢትዮጵያን በጋራ የመልማት መርህ ማስተዋወቅ ተችሏል -ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ


Link [2022-04-04 21:54:49]



አዲሰ አበባ፣መጋቢት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳካርና በርሊን በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ጉባኤዎች ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ያላትን በጋራ የመልማት መርህ ማስተዋወቅ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው 9ኛው የዓለም የውሃ ፎረም እና ጀርመን በርሊን በተካሄደው 8ኛው ኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን ተሳትፎ አስመልክቶ […]

The post በዳካርና በርሊን በተካሄዱ የውሃና ኢነርጂ ጉባኤዎች የኢትዮጵያን በጋራ የመልማት መርህ ማስተዋወቅ ተችሏል -ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:11