Breaking News >> News >> FanaBC


“ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም”-የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት


Link [2022-04-04 18:34:14]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም” ሲል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡   የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡   የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡   ኢትዮጵያ በልጆቿ ውድ መሰዋትነት የተገነባች ህበረ-ብሔራዊት ሀገር መሆኗ እሙን ነው፡፡ በዘመናት ከውጭና ውስጥ ሲደቀኑባት የነበሩ […]

The post “ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም”-የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:16