Breaking News >> News >> FanaBC


የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ የክትትል ስራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ


Link [2022-04-04 18:34:14]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በአፋጣኝ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ይሠራል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙ ሼዶች፣ የወጣቶች ማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ የባህል ማዕከል ማስፋፊያዎች እና የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት÷ ግንባታቸው ተጀምሮ ያልተጠናቀቁ የልማት […]

The post የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ የክትትል ስራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:59