Breaking News >> News >> FanaBC


አስተዳደሩ ‘‘ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ በሚል የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ


Link [2022-04-03 18:54:35]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ‘‘ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ በሚል የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በማህበራዊ በትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ አንዳንድ ወገኖች የተሳሳቱ መረጃዎችን በተደጋጋሚ በመልቀቅ ህብረተሰቡን ወደ ውዥንብር ለመክተት ጥረት እያደረጉ ይገኛል፡፡ በዚህ ሰሞን ‘‘አንጋፋው የሙዚቃ ትምህርት ተቋም የሆነው ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ የሚል […]

The post አስተዳደሩ ‘‘ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ በሚል የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:52