Breaking News >> News >> FanaBC


ከአብዬ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ወደ አገራችው ለተመለሱ የትግራይ ተወላጅ የሰራዊት አባላት ምስጋና ቀረበ


Link [2022-04-03 15:14:52]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአብዬ አለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ወደ ሀገራችው ለተመለሱ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ክብር እና ምስጋና እንደሚገባቸው ተገልጿል። የመከላከያ ሰላም ማስከበበር ማዕከል ከአብዬ ለተመለሱ ሰላም አስከባሪ አባላት በሁርሶ ኮንተንጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት አቀባበል ያደረገ ሲሆን÷ ስለነበራቸው ግዳጅ አፈፃፀም እና ቀጣይ በሚጠብቃቸው ሀገራዊ ተልዕኮ ዙሪያም ውይይት […]

The post ከአብዬ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ወደ አገራችው ለተመለሱ የትግራይ ተወላጅ የሰራዊት አባላት ምስጋና ቀረበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:23