Breaking News >> News >> FanaBC


ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ


Link [2022-04-03 11:54:42]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ከአክሱም፣ ከዲግራትና ከወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 726 ተማሪዎች መካከል 270 ያህሉ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።   በሰሜን ኢትዮጵያ በተከሰተው ግጭትና ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመመደብ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ማድረጉ ይታወሳል።   […]

The post ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:51