Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል


Link [2022-04-02 22:15:02]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በመጪው ሐምሌ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው ኮንፈረንስ የቅድመ ዝግጅት ስራ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄዷል። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ እንድሪስ እንዳሉት፤ ኮንፍረንሱ በተለያዩ የአለም አገሮች የሚገኙና በአካባቢ ጥበቃ፣ […]

The post የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:40