Breaking News >> News >> FanaBC


ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ተወካዮች ጋር ዓለም አቀፍ ወንጀሎችን መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከረ


Link [2022-04-02 13:16:19]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ በፈረንሳይ ሊዮን በኢንተርፖል ዋና ጽህፈት ቤት ተገኝተው በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም የአውሮፓ ፖሊስ ህብረት፣ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮች፣ ዩናይትድ አረብ ኢሚሬቶች እና በኢንተርፖል በተለያዩ የስራ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም […]

The post ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ተወካዮች ጋር ዓለም አቀፍ ወንጀሎችን መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:31