Breaking News >> News >> FanaBC


የፌደራል ፖሊስ የጀመረውን የቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደት ከዳር ለማድረስ አብረን እንሰራለን- ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ


Link [2022-04-02 13:16:19]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጀመረውን ቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደቱን ከዳር ለማድረስ አብረው እንደሚሰሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ፡፡ በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባልስልጣን ዋና ጸኃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የኢጋድ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ጎብኝቷል፡፡ ልዑካን ቡድኑ […]

The post የፌደራል ፖሊስ የጀመረውን የቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደት ከዳር ለማድረስ አብረን እንሰራለን- ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:11