Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን ተረከበች


Link [2022-04-02 13:16:19]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን መረከብዋ ተገለፀ፡፡ አስራ አንድ የምስራቅና አፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚሳተፉበት ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ላለፉት ስድስት ቀናት በናይሮቢ ሲካሄድ ቆይቷል። ላለፉት ሁለት አመታት ኬንያ የሚኒስትሮች ፎረሙን ስትመራ ቆይታለች፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ከሚል የኬንያ መንግስት ላደረገላቸው […]

The post ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን ተረከበች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:31