Breaking News >> News >> FanaBC


መንግሥት የዋጋ ንረቱን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት


Link [2022-04-02 13:16:19]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢፌዲሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተርለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም÷የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት መንግስት ሶስት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጦ ወደስራ መግባቱን አብራርተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ አሁን ላይ […]

The post መንግሥት የዋጋ ንረቱን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:43