Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀርጌሳ ገበያ ማዕከል ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በደረሰው ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለፁ


Link [2022-04-02 13:16:19]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ በተነሳው የእሳት አደጋ በተፈጠረው ሰብዓዊ እና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት፥ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ከሶማሊላንድ ህዝብ ጎን መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ “በተከበረው የረመዳን ወር ላይ ባለንበት በዚህ ወቅት እነዚያን ኪሳራዎች ወደ ትርፍ እንዲለውጥ ከአላህ እንጠብቃለን፥ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀርጌሳ ገበያ ማዕከል ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በደረሰው ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለፁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:15