Breaking News >> News >> FanaBC


የምስራቅ አፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁለንተናዊ ትሥሥራቸውን ማጎልበት አለባቸው ተባለ


Link [2022-04-01 22:54:51]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምስራቅ አፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቀጣናዊ ትሥሥራቸውን ማጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለሰልጣን (ኢጋድ) ያዘጋጀው የ’ብሉ ኢኮኖሚ’ ስትራቴጂ በአባል አገራት አስተባባሪ ሚኒስቴሮች ጸድቋል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ÷ የውቅያኖስ፣ የሀይቅና የባህር ሀብቶችን እንዲሁም ወደቦችን ዘላቂነት ባለው መልኩ ጥቅም ላይ ማዋልን ማዕከል ያደረገ ብሉ […]

The post የምስራቅ አፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁለንተናዊ ትሥሥራቸውን ማጎልበት አለባቸው ተባለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:53