አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአራት ማዕከላት በውድ ዋጋ የተገዙ ንብረቶች ጥቅም ላይ ባለመዋላቸው ለብክነት መዳረጋቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ገልጿል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የንብረት አስተዳደር የኦዲት ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው 2012/13 በጀት ዓመት የንብረት አስተዳደር […]
The post በውድ ዋጋ የተገዙ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ጥቅም ላይ ባለመዋላቸው ለብክነት መዳረጋቸውን የፌዴራል ኦዲተር ቢሮ ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
2024-11-10 06:16:04