Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው – የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ


Link [2022-04-01 18:55:33]



አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ዶክተር አኔቴ ዌበር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አደነቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከልዩ ልዑኩ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም በትግራይ ክልል ባለው የሰብአዊ ድጋፍ እንዲሁም በጂኦፖለቲካዊ […]

The post በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው – የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:16