Breaking News >> News >> FanaBC


ኃላፊነታቸውን በማይወጡ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ


Link [2022-04-01 18:55:33]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አመራሩ ሁሉንም ህዝብ በእኩልነት በማገልገል ሃላፊነቱን መወጣት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ-መስተዳድሩ ÷ ሃላፊነታቸውን በማይወጡና ህዝብ እንዲማረር በሚያደርጉ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድም ነው ያመላከቱት፡፡ በክልሉ እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎች በተለይም የገጠሩን ማኅበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡ በቀጣይም ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል እኩል ተጠቃሚ […]

The post ኃላፊነታቸውን በማይወጡ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:35