Breaking News >> News >> FanaBC


በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ የተሠሩ “አውሮፕላኖች” የተሳካ በረራ አደረጉ


Link [2022-04-01 17:34:23]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነው አማኑኤል ባልቻ የሠራቸው “አውሮፕላኖች” ያደረጉትን የሙከራ በረራ ስኬት ማጠናቀቃቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ፡፡   በአካባቢው በሚገኙ ዕቃዎች ያመረታቸውን “አውሮፕላኖች” በደምቢ ዶሎ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሌሎች የማህበረሰቡ አባላት በተገኙበት ያደረጉትን የሙከራ በረራ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡   በአውሮፕላን ማረፊያው የነበረው የአየር ሁኔታ ለበረራ አመቺ […]

The post በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ የተሠሩ “አውሮፕላኖች” የተሳካ በረራ አደረጉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:49