Breaking News >> News >> FanaBC


በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ ከኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ


Link [2022-04-01 16:14:54]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምስራቅ አፍሪካ ህዝቦች የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ የታላላቅ ሐይቆች እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ። የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ÷ የባሕልና የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለመገንባት እና በአገሮች መካከል ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ውህደትን ለማጎልበት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በመድረኩም በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ […]

The post በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ ከኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:19