Breaking News >> News >> FanaBC


በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን እና ከአረብ ሀገራት ተመላሾችን ወደ ሥራ ለማስገባት በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ


Link [2022-04-01 13:54:35]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከስደት ተመላሽ ወገኖችን በማሠልጠን ወደ ሥራ ለማሰማራት ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ከክልል እና ከፌደራል መንግስት አመራሮች ጋር መከረ፡፡ በሀገር አቀፍ የምክክር መድረኩ በጦርነት ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውን የአንድ ማዕከል አገልግሎት መሥጫ ተቋማት፣ ኢንተርፕራይዞች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መልሶ ለማደራጀት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሥራ እና ክህሎት […]

The post በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን እና ከአረብ ሀገራት ተመላሾችን ወደ ሥራ ለማስገባት በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:59