Breaking News >> News >> FanaBC


የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ


Link [2022-04-01 10:33:54]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ አካታች ብሔራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን ሒደቱ ተቀባይነት ያለው ሆኖ መከናወን እንዳለበት ጠቁመዋል። “ይኽም የሚሆነው ሁላችንም የምክክር ሂደቱን በበላይነት የሚመራውን የምክክር ኮምሽን በተለያዩ […]

The post የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:51