Breaking News >> News >> FanaBC


የመድሃኒትና ህክምና ቁሳቁስ እጥረት ህሙማንን ለመርዳት ፈታኝ ሁኔታ ፈጥሯል – የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል


Link [2022-03-31 19:34:48]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመድሃኒትና ህክምና ቁሳቁስ እጥረት ህሙማንን ለመርዳት ፈታኝ ሁኔታ መፍጠሩን የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የተለያዩ የጥቁር አንበሳ ህክምና ባለሙያዎች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረጉት ቆይታ፥ ከግብዓት አቅርቦት ችግሩ በተጨማሪ የክፍያ መዘግየትና የአስተዳደር ችግሮችም ጫና እንደፈጠሩባቸው ተናግረዋል፡፡ የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የህክምና ግብዓት ችግሮች ለስራቸው እንቅፋት እየሆኑ […]

The post የመድሃኒትና ህክምና ቁሳቁስ እጥረት ህሙማንን ለመርዳት ፈታኝ ሁኔታ ፈጥሯል – የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:51