Breaking News >> News >> FanaBC


የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል ተጠየቀ


Link [2022-03-31 18:14:51]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብርና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል የሀገሪቱ ፓርላማ ጥምረት ቡድን በመንግስታቸው ላይ ግፊት እንዲያድርጉ ተጠየቀ፡፡ በብሪታኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈሪ መለሰ÷ በፓርላማ ተገኝተው ለብሪታኒያ ፓርላማ ጥምረት ቡድን አባላት የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገው የልማት ድጋፍ ወደቀደመው መጠኑ እንዲመለስ የፓርላማ አባላቱ በመንግስታቸው ላይ ግፊት እንዲያደርጉ […]

The post የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል ተጠየቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:19