Breaking News >> News >> FanaBC


በምስራቅ ሸዋ ዞን ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ አባላት መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ


Link [2022-03-30 23:54:41]



  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ቆርኬ/አውራ ጎዳና ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የክልሉ ሚሊሻ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ የፀጥታ አባላት መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ። የምስራቅ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባቡ ዋቆ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬርት እንደገለፁት፥ መጋቢት 20 ቀን 2014 […]

The post በምስራቅ ሸዋ ዞን ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ አባላት መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:28