Breaking News >> News >> FanaBC


ሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ


Link [2022-03-30 23:54:41]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛና ፀረ ሰላም ቡድኖችን አደብ ለማስገዛት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና የህግ የበላይነትን የማስከበር መንግሥታዊ ስምሪት ሆን ተብሎ በሚለቀቅ የተሳሳቱ መረጃዎች ሕዝቡ ሳይወዛገብ በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልላዊ መንግሥት ጠየቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በሰውና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን […]

The post ሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:28