Breaking News >> News >> FanaBC


አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ


Link [2022-03-30 20:14:48]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስትዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ። አቶ ሽመልስ በምስጋና መግለጫቸው፥ የክልሉ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መስተጋብሩን በማጠናከር ብልጽግና ለማረጋገጥ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ “ህዝባችን በአዳዲስ የልማት ሃሳቦች የተደገፉ የልማት ዕቅዶች ሲቀርቡለት ተዓምር መስራት እንደሚችል አሳይቷል” ያሉት ርእሰ […]

The post አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:11