Breaking News >> News >> FanaBC


የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ


Link [2022-03-30 16:14:13]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ባለሙያዎቹ በጉብኝታቸው የኢንዱስትሪ ፓርኩን ዝርዝር የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ለሚገኙ የግልና የመንግስት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝርዝር የስራ እንቅስቃሴን ማስጎብኘቱ ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ […]

The post የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:04