Breaking News >> News >> FanaBC


ኮሚሽነር ለሊሴ እና አቶ አዲሱ የኪንግደምና ሰንሻይን አምራች ፋብሪካዎችን እና የኢስት ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ


Link [2022-03-30 13:54:10]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እናበኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የኪንግደም እና ሰንሻይን አምራች ፋብሪካዎችን እና የኢስት ኢንደስትሪ ዞንን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በፓርኮቹ ውስጥ እየሰሩ ካሉ ባለሀብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ባለሃብቶቹ በስራ ሂደት ላይ የሚስተዋሉ […]

The post ኮሚሽነር ለሊሴ እና አቶ አዲሱ የኪንግደምና ሰንሻይን አምራች ፋብሪካዎችን እና የኢስት ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:20