Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ የተለያዩ ስራዎች ማከናወኑን አስታወቀ


Link [2022-03-29 18:14:09]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚላከውን አቅርቦት ለማሳለጥ ሲል ግጭት የማቆም ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ እርዳታ ወደ ክልሉ እንዲገባ የተለያዩ ስራዎች ማከናወኑን ገለፀ። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በጉዳዩ ላይ መግለጫ አውጥቷል። መንግስት ባወጣው መግለጫ እንዳለው፥ ሰብዓዊነትን መሰረት በማድረግ ግጭት ማቆሙን ካወጀ በኋላ ሳምንቱን ሙሉ ወደ ትግራይ […]

The post የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ የተለያዩ ስራዎች ማከናወኑን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:59:08