Breaking News >> News >> FanaBC


ድርጅቱ በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በባህር ትራንስፖርትና የገቢ እቃዎች ላይ ለተፈጠረው ጫና አማራጮች እየተፈለጉ ነው አለ


Link [2022-03-29 14:35:07]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና የገቢ እቃዎች ማጓጓዝ ላይ ለፈጠረው ጫና አማራጮች እየተፈለጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። ጦርነቱ ከተጀመረ አንድ ወር ባለፈው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጫናዎችን ማሳደሩ ተመላክቷል። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ካሳደረው ጫና በማገገም ላይ የነበረው የዓለም […]

The post ድርጅቱ በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በባህር ትራንስፖርትና የገቢ እቃዎች ላይ ለተፈጠረው ጫና አማራጮች እየተፈለጉ ነው አለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:16