Breaking News >> News >> FanaBC


የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ተጀመረ


Link [2022-03-29 12:14:04]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጋራ ያዘጋጁት የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ሙምባይ ከተማ መጀመሩ ተገለጸ። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ እና ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች እና አማራጮች ለህንድ ባለሀብቶች ገለፃ አድርገዋል፡፡ በተጨማሪም ኮሚሽኑ ከህንዱ የኢኮኖሚ እና የንግድ […]

The post የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:48