Breaking News >> News >> FanaBC


የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የመወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል – የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ


Link [2022-03-27 18:54:31]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የፖለቲካ መወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል ሲል የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ በክልሉ የተካሄዱ ህዝባዊ ውይይቶችን፣ ድርቅንና የመስክ ጉብኝቶችን አስመልክቶ የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው÷በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የህዝብንና እንስሳትን ህይወት ለመታደግ የክልሉ መንግሥት በሠራው ጠንካራ ስራ […]

The post የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የመወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል – የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:00:23